HABATMU52
#other
ሰላም ሰዎች ለሁላችሁም ! ምን ፈለግሁ መሰላችሁ telegram ላይ ያሉ የግሩፕ bots በጣም አሪፍ የምትሉትን በተለይ statistics በዝርዝር የሚያሳይ ካለ ብትጠቁሙኝ, በተለይ member join, invite ምናምን ሚነግር, ወይም ሰዎች invite & add ሲያደርጉ የማውቅበት ሌላም ቢሆን መንገድ ካለ የምታውቁት ብትጠቁሙኝ በጣም ደስ ይለኛል, ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ ! ወረታ ከፋይ ነኝ 🤗
Apr 13, 20234 engagements