Passenger533.5
#personal
ወደፊት የራሴን ብሔር የመፍጠር አላማ ስላለኝ 50 ሚስት አግብቼ 🙆♂ከነሱ ጋር አንድ ላይ ለመኖር አቅጃለሁ። ግን ኢቶጲያ ላይ ህጉ ይከለክላል እንዴ?🧐
Apr 13, 202315 engagements
ወደፊት የራሴን ብሔር የመፍጠር አላማ ስላለኝ 50 ሚስት አግብቼ 🙆♂ከነሱ ጋር አንድ ላይ ለመኖር አቅጃለሁ። ግን ኢቶጲያ ላይ ህጉ ይከለክላል እንዴ?🧐
Apr 13, 2023ሌላ እብድ መጣብን ወገን😣😫😫😫
Apr 14, 2023ወንድሜ መች ነው የጀመረህ🤕😟
Apr 14, 2023ትዳር ላይ ትዳር በኢትዮጵያ ሕግ አይከለከልም። የራስህን ማኅበረሰብ ወይም ብሔረሰብ በመንግስት ከተወሰነ ቁጥር በላይ ከኖረህ መመሥረት ትችላለህ። ብሔር ለመሆን ግን በጣም ብዙ ህዝብ፣ የራስህን ቋንቋ ፣ የራስህን መለያ ባህል ሊኖርህ ይገባል።
Apr 14, 2023አመሠግናለሁ በቅንነት ስለመለስክልኝ🙏
Apr 14, 2023Hey mega mind😂
Apr 14, 2023Betdar lay tdar yemibal aynet neger ale meselegn
Apr 14, 2023የምትፈጥረው ብሔር ተወላጆች አዘንክላቸው ወላሂ😔😔🤧🤧
Apr 14, 2023Yebasewn atamta.
Apr 14, 2023Er bro ayeklekelem endawum yemilewu ke 70 belay kehon nw miyaseketawu kagegneh 20 chemer🤦♂️ Keldegna😏
Apr 14, 2023😂😂mabet kalkere endh be adebaby yshalal
Apr 14, 2023yehen yaseb chinqlatm ale ...
Apr 14, 2023Adminu rasu mn asbo new
Apr 14, 2023