#religion
guys ተሃድሶዎች kale awdi የtv channel ያላቸው በስጋ ሲሞቱ የት ነው የሚቀበሩት? የማታውቁ ዝም በሉ ስድብ እና ማሾፍ አያስፈልግም ማወቅፈልጌ ነው የምታውቁ ንገሩኝ?🙏
Apr 13, 20237 engagements
guys ተሃድሶዎች kale awdi የtv channel ያላቸው በስጋ ሲሞቱ የት ነው የሚቀበሩት? የማታውቁ ዝም በሉ ስድብ እና ማሾፍ አያስፈልግም ማወቅፈልጌ ነው የምታውቁ ንገሩኝ?🙏
Apr 13, 2023I think most of them are still in Orthodox church so They will be buried inside orthodox church.
Apr 14, 2023ማዘጋጃ ነዋ ሌላ የትም አይሆንም
Oct 06, 2023በሌላ ቤተ እምነት ከተፈቀደላቸው አላውቅም። ነገር ግን መናፍቃን በመሆናቸው ቤተክርስቲያን አትቀብርም። መቼስ ሰው ቢሞት ጠንቋይ ቢሆን ራሱ እቤት ጓሮ ይሆናል እንጂ መቀበርያ አያጣም።
Apr 14, 2023Befurduishdbdhd
Apr 14, 2023