#health
Hi ፀጉሬ ሲያድግ እቀረጥው ነበር ግን አሁን ለማሳደግ ወስኜ እያሳደኩት ነበር ፀጉሬን ሳሳድግ እራስ ምታት ይበዛብኛል ጭንቅላቴን ያመኛል ግን ፀጉሬን መቆረጥ አልፈልግም እና ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላቹ
Apr 12, 20233 engagements
Hi ፀጉሬ ሲያድግ እቀረጥው ነበር ግን አሁን ለማሳደግ ወስኜ እያሳደኩት ነበር ፀጉሬን ሳሳድግ እራስ ምታት ይበዛብኛል ጭንቅላቴን ያመኛል ግን ፀጉሬን መቆረጥ አልፈልግም እና ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላቹ
Apr 12, 2023ጤናህ አይበልጥም bro
Apr 13, 2023Kebat kodahe lay bedenb tekeba
Apr 13, 2023Which part my sis
Apr 13, 2023