#other
ሰላም ለሁላቹህም ምን መሰላቹ ከመስሪያ ቤት የአሻራ ምርመራ አርግ ብለውኝ ደብዳቤ ተሰቶኛል,ምርመራውን የሚያረገው መስሪያ ቤት የት ነው? ጥቁር አንበሳ አካባቢ ነው ብለውኝ ነበር,ምን ምን ማሟላት አለብኝ ምርመራውን ለማድረግ?
Apr 12, 20238 engagements
ሰላም ለሁላቹህም ምን መሰላቹ ከመስሪያ ቤት የአሻራ ምርመራ አርግ ብለውኝ ደብዳቤ ተሰቶኛል,ምርመራውን የሚያረገው መስሪያ ቤት የት ነው? ጥቁር አንበሳ አካባቢ ነው ብለውኝ ነበር,ምን ምን ማሟላት አለብኝ ምርመራውን ለማድረግ?
Apr 12, 2023Tkur anbesa immigration new botaw....and yetesetehn debdabe gurd photo Ena 50 birr miyasfelgh
Apr 13, 2023Ke migration alef belk/sh ale ena demo miyasefelegew yemeserabet debedabe metawekiya copy new ena west mikefel bir ale 50 bir meselgn I'm not sure ena demo betawat mehed alebeh/sh werefa alew
Apr 13, 2023አመሰግናለው
Apr 13, 2023Ka maserya bet yetesateshn debdabe becha ezesh mehed new lela negar ayesfalagim
Apr 13, 2023