ኢትዮጵና የ 3000 አመት ነው ወይስ የ5000 አመት ታሪክ ያላት .... አሁን የመጡት የሀገራችን ታሪክ ፀሀፍት በግምት መፃፍ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። የእነ እንትና ፀሀፍትማ የ100 አመት ታሪክ ነው ያላት ለማለት እየዳዳቸው ነው። ብቻ እስኪ ንገሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Apr 12, 2023Honestly, why would that matter. የ 10,000ም ይሁን የ 100 አመት ታሪክ ይኑረን እኔ ህዝቤ በችጋር እና በ ጥይት እያለቀ ጥቅሙ አይታየኝም። ታሪክ ላይ ያለን obsession እኛ as a generation መስራት ያለብንን እንዳንሰራ እንቅፋት እየሆነ ነዉ ብዬ አስቢያለዉ። አሜሪካ ከተመሰረተች 400 አመት አሎናትም ግን የኛ 3000 አመት ታሪክ ብለን የምናንቃርረዉ ታላቁ ስኬታችን አሜሪካ መሰደድ ነዉ።
Apr 12, 2023