ደና ናችሁ እኔምለው እኛ አብዛኞቹ ወንዶች ፍቅረኛ ኑራን ሌላሴት የምንከጅለው የምንጠማ ወንዶች ጤነኛ ነን ?? ጤንነታችን በጣም ነው የሚያሳስበኝ እና ሴቶቹም ፍቅረኛ ኑሮአቸው እንደኛ ይጠማሉ ?? ወይስ እኛ ብቻ ነን የሚያምር እንትን ስናይ በጥማት ልንሞት የምንደርሰው ??
Apr 11, 2023ኦ ጥሩ ሀሳብ ያለው ጥያቄ ነው ምን መሰለህ ወንድ ልጅ አብዛህኛውን ጊዜ ለሆዱ እና ለስሜቱ እጁን ይሰጣል በዛም ምክንያት ይመስለኛል ሴሰኛ የሆነው ሴቶች አብዛህኛውን ጊዜ ይሄ ባህሪ የላቸውም ይታገሳሉ ሁሉም ግን አይደሉም🤷♂
Apr 12, 2023