ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሚኒስትሪ ካርዴ ላይ ስሜን በአማረኛ ሲፅፉ 'ከበደ' ነው የሚለው እና በእንግሊዘኛ ሲፅፉ ደግም 'kebde' ብለው አበላሽተው ነው የፃፉት እና አሁን ላይ ለማትሪክ ፎርም ስሞላ በትክክል 'kebede' ብዬ ፃፍኩት ይህ የእስፔሊንግ ለውጡ ቡኋላ ችግር ያመጣል? ያመጣል ካላችሁ ደግሞ ምን ምን ችግር እባካችሁ ንገሩኝ በጣም ጨንቆኛል??? እባካችሁ በትህትና መልሱልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Apr 11, 2023Ande bejemerkbet new eske lete motih dres mehon yalebet....metawekiya laym amesaslew
Apr 12, 2023