Hi guys hear me out I'm 23 male ሁለት ወር አካባቢ የተዋወኳት ልጅ አለች። ቆንጆ ሳቂታ የሆነ ደስ የምትል ናት። በስልክ በደንብ ነው የምናወራው በአካልም እንገናኛለን The thing is I am the one who is always calling her ካልደወልኩ አትደውልም በሁለተኛ ቀን ነው የምትደውለው። በአካል ሳገኛት ደስተኛ ናት ነፃነቷ ደስ ይለኛል እንደህፃን Act ታደርጋለች ምናምን። እንዳልተዋት ተመችታኛለች እንዳፈቀርኳት እንዳልነግራት ደሞ ሁሌም Effort ከእኔ ነው የሚጠበቀው What should I do
Apr 10, 2023ሀቢቢ ፍቅር የሚሉት ነገር ውስብስብ ነው ፈጣሪ መርጦ ሲሰጥህ ነው የምትቸረው እንደ እኔ ስሜትህን ግልፅ አድርገህ ንገራት ታድያ መልሱ ምንም ቢሆን አንተ ማፍቀርህን ቀጥል ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር ከዛ በተረፈ ምን አልባት ባህሪዋ ሊሆን ስለሚችል እሱን እርግጠኛ ሁን🤷♂
Apr 11, 2023