Urgent/ is there any water well construction/orphanage building/ masjid construction/and other charites for the drought or war affected people that needs donations that you guys can send me a link to?
Apr 10, 2023yes there is, there is a mesjid and medresa being built in borena. Here read this its from Ahmedin jebel's page 🎈አሁንም ኸይር አያምልጠኝ ያሉ ደጋጎች የጀነት ቤታቸውን እየሸመቱ ነው። እስካሁን 1.3 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል የሚቀረን ግን ብዙ ነው። ስለዚህ እንበርታ! የቦረናውን ዳሩሰላም መስጂድና መድረሳ ግንባታ ማጠናቀቅ ጥቅሙ ከምታስቡት በላይ የትየለሌ ነው። ችላ አትበሉ። ቀሪውን ገንዘብ ለመሙላት አሁንም 10ሺህ ብር የሚያዋጡ 470 ሰዎች ይቀሩናል። ሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀሙ ስልካችሁን አውጥታችሁ ለጀነት ቤታችሁ ለግሱ። የባንክ ደረሰኙን ኮመንት ያድርጉልን። አካውንት ስም:- ዳሩሰላም መርከዝ 🎈የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000512577192 🎈የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:-1014200050856 🎈 አዋሽ ባንክ :- 014251146550800 🎈አቢሲኒያ ባንክ:- 133385975
Apr 11, 2023