ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በቴሌግራም በክፍያ tutorial የሚሰጥ ቻናል የሚታውቁት please ንገሩኝ🙏 ምርጥ ነው የሚትሉት
Apr 10, 2023♨️መልካም ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና Remedial ተማሪዎች በሙሉ♨️ ⚜ዘንድሮው 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ኖት? ➮የ2015 የሪሜዲያል ተፈታኝ ኖት? ለEntrance Exam በቂ ዝግጅት ማድረግ እና ከፍተኛ ውጤት ለመስራት አስበዋል? ከ9_12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን በሙሉ አጭር እና ግልፅ በሆነ መልኩ የሚያስረዳ አጋዥ ይፈልጋሉ? 😍መልስዎ አዎን ከሆነ ስለ ENTRANCE HUB ምን ያህል ያውቃሉ? ENTRANCE HUB ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ በሽዎች ለሚቆጠሩ ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርቶችን እና የEntrance ጥያቄዎችን በመስራት የሚታወቅ በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነ ትምህርታዊ ተቋም ነው። ከ1ሺ በላይ የ2015 ተፈታኞችን እና የRemedial ተማሪዎች በ2ዙር ተቀብሎ በማስተማር ለይ ይገኛል። 😍አሁንም ለ3ተኛ ዙር ተማሪዎች ምዝገባ ለይ ነን በEntrance Hub አጭር እና ግልፅ የሆነ ትምህርቶችን እና ከ35 አመታት በላይ የሆኑ የብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ። እንዲሁም በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ Per-Entrance Exam ለመፈተን ዝግጅት ለይ ነን💖 በ3ተኛ ዙር የምንቀበለው የተማሪዎች ብዛት ከሁለቱም የትምህርት ዘርፍ 1000 ብቻ ስለሆነ ቶሎ እንዲትመዘገቡ እናሳስባችኋለን። 🔑የትምህርቶችን በቀላሉ በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ። 🔑ትምህርቱን ለማግኘት የሚያስፈልገው አጠቃላይ ክፍያ ለሁሉም የትምህርት አይነት 150 ብር ብቻ ነው😱 ⏳ለመመዝገብ 👇 @ENTRANCEHUBBOT ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 @EntranceHubEthiopia 😍የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለማግኘት ይህን ይጎብኙ👇 @Entracehub_Studentsfeedback
Apr 11, 2023