Mimu74.5
#business
ሰላም ቢሮ በጋራ ተከራይቶ ስራ ግን ለየግል ማለትም ንግድ ፍቃዱን ባወጣበት ዘርፍ እንዴት ነው መስራት የሚቻለው?የቢሮ ዋጋ ንሯል በጋራ ሲኮን ይቀላል በሚል
Apr 10, 20233 engagements
ሰላም ቢሮ በጋራ ተከራይቶ ስራ ግን ለየግል ማለትም ንግድ ፍቃዱን ባወጣበት ዘርፍ እንዴት ነው መስራት የሚቻለው?የቢሮ ዋጋ ንሯል በጋራ ሲኮን ይቀላል በሚል
Apr 10, 2023ምን ለመስራት ፈልገህ ነው?
Apr 12, 2023Event
Apr 12, 2023ለምን ለብቻህ አነስ ያለ ቢሮ አትፈልግም?
Sep 12, 2023