ሰላም እንዴት ናችሁ እባካችሁ እንዳታልፉት ምን መሰላችሁ.... እ ስልክ ልገዛ ብዬ A13 17500 እና ለመግዛት ስለስልኩ እርግጠኛ መሆን ፈለኩ ተጠቅማችሁ ወይም እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ይበልጥ ስለስልኩ ብትነግሩኝ ዋጋው ከዚ የማይበልጥ አሪፍ ስልክ ነው የምትሉትም ካለ ሀሳባችሁን ጀባ በሉኝ አመሰግናለሁ
Apr 09, 2023Beselam new A13 be 17500 tewedede iko koy ke tele new inde mtgezaw
Apr 11, 2023