አያበላሸም የምትሉ ከ ይቅርታ ጋራ ሰላት አንዴት ነው ጀናባ ሁነን መንሰግደው?
Apr 10, 2023አያበላሸም የምትሉ ከ ይቅርታ ጋራ ሰላት አንዴት ነው ጀናባ ሁነን መንሰግደው?
Apr 10, 2023No
Apr 10, 2023ከስሁር በኋላ ጀናባ መሆን በሸሪዓችን በሁለት መልኩ ይታያል የመጀመሪያው አውቆ የዘር ፈሳሽ እንዲፈስ ያደረገው በማሰብ ወይም በሌላ ከሆነ ፆም ያበላሻል ያንን ቀን ቀዷ ማውጣት አለበት ከተውበት ጋር በግንኙነት ከሆነ ግን ጀናባ የሆነው ይህ ከበድ ይላል ቀዷ ከማውጣት ጋር 60 ቀናት በተከታታይ መፆም ይኖርበታል ተውበትም እንደዚያው ሁለተኛው አይነት ሳያውቅ ከሆነ የፈሰሰው ለምሳሌ ተኝቶ, ታሞ, እና በሌሎች እርሱ ሊቆጣጠራቸው በማይችላቸው ሁኔታ ከጀነበ ይህ ፆሙ ላይ ምንም አይነት ችግር አያመጣበትም NB: ጀናባ የሆነ ሰው ሰላት ለመስገድ ሙሉ ትጥበት ማድረግ ይኖርበታል መጉመጥመጥ እና ውሀን ወደ አፍንጫ ከቶ ማስወጣትን በመጨመር።
Apr 14, 2023ከሱሑር በኋላ ወይስ ከፈጅር በኋላ?
Apr 10, 2023በጭራሽ አያበላሽም
Apr 10, 2023If it is intimacy with ur husband/wife before the athan is permissable NB:- IF IT IS BEFORE THE AZAN OF FAJR PRAYER for more u can join this channel they post som egood stuff on that and on other stuffs too https://t.me/fiqshafiyamh
Apr 10, 2023Selam, Byans 100 contacts add mareg michl yanagregn be card new Weym add myareg sew kametu erasu add endaderege tekotro commision ytasebletal Inbox me @The_honesttt
Apr 10, 2023