አሁን ላይ እየሆነ ያለውን ነገር ሳይ እና ሲገባኝ እየተደረገ ያለው ነገር እንቆቅልሽ ሆነብኝ አብይ አህመድ አማራውን በዚ ልክ የሚፈራው ለምን ይመስላችኋል አይፈራም ምናምን እንዳትሉኝ ምክንያቱም ልብ ላለው ሰው ሁሉም ግልፅ ነው
Apr 08, 2023😁
Apr 09, 2023አሁን ላይ እየሆነ ያለውን ነገር ሳይ እና ሲገባኝ እየተደረገ ያለው ነገር እንቆቅልሽ ሆነብኝ አብይ አህመድ አማራውን በዚ ልክ የሚፈራው ለምን ይመስላችኋል አይፈራም ምናምን እንዳትሉኝ ምክንያቱም ልብ ላለው ሰው ሁሉም ግልፅ ነው
Apr 08, 2023😁
Apr 09, 2023የሚፈራው እኮ ለመደባደብ ምናምን አደለም ያው የለመድውን ጥንቆላ አሰርተው ስልጣኑን ከሚያስልቀቁኝ በዱላ ልቀድማችው ብሎ ነው እንጂማ እኮ አማራ ልክ እንዳለበት ሰይጣን ደሞ ልክ እንዳንተ ልብ ያለው፣ዘራፍ ምናምን ነው እንጂ ለናንተማ ዶርዜ ይበቃችኋል.
Apr 10, 2023😅😅
Apr 10, 2023አመኑ አላመኑ ወደዱ ጠሉ ዐምሐራው በነፍጡ የኢትዮጵያን ትንሣኤን ያውጃል። ጦርነቱ በይፋ በራያ ግንባር ስለተጀመረ ለምን እንደሚፈራው ኋላ ታያለህ። የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገኝ ። መጨረሻውና የማለቂያው ስፍራ የሚታወቅ ውጊያ ነው። ድል ለዐምሐራ ድል ለኢትዮጵያ። የማይዋጥልህ እንደምንም ዋጠው። "አርመምነ"
Apr 09, 2023Wendme 1 xeyt takuso 2 saw mimetan endat aferawe enkon xeyt yezo sikom efitachwe yefru yelm waye ba photo siyayachewe 😁 oromo tawew dula yezo naw yadegawe kabet becha naw madebdeb michelawe ya ethiopia bzu kerse yat naw yalawe ? Ewkate emnat wane yat naw yalawe ka amra ga naw eko sifexr erasu yatefxrawe edat ayferawe
Apr 09, 2023Amara amlak yehonachu newa mimeslachu mnm biher ayferachum enkuan oromo qimant ayferahem esun demo lik sigebu tayalachu qebaxari man ke sew belay aregachu ethiopia wust
Apr 09, 2023በጣም ነው የሚፈራው አማራንማ ለዚያ ነው አማራ ክልል ድረስ ሰዎቹን ልኮ እየገረፈክ ያለው ለዚያ ነው እዚህ መሃል ከተማ የሺህዎችን ቤት እያፈረሰ ያለው አብይ አህመድ ከዚህ በኋላ በየትኛውም የሀገር ውስጥ እና የዲያስፖራ ሃይል ከወንበሩ ንቅንቅ አይልም ተስፋ ቁረጡ ኢትዮጵያዊያን ያላችሁ አማራጭ ሁለት ነው አንዱ አያሏ አሜሪካ ከጨከነችበት ነው ሁለተኛው ወደ ማይሰማው አምላካችሁ እዬዬ ማለት ነው
Apr 09, 2023