ሰላም ፍቅር ለሁላችሁም ይሁን በራሴ ደስተኛ ነኝ ብላቹ ታስባላቹ ደስተኛ ነኝ ካላቹ ይሄን ደሰታ እንዴት ኣገኛችሁት ካልሆናቹህሰ ለምን ለምላሻቹ እግዛብሔር ይሰጥልኝ 🙏
Apr 08, 2023አላህን በመያዜ ደስተኛ ነኝ ከማንም በላይ
Apr 09, 2023ሰላም ፍቅር ለሁላችሁም ይሁን በራሴ ደስተኛ ነኝ ብላቹ ታስባላቹ ደስተኛ ነኝ ካላቹ ይሄን ደሰታ እንዴት ኣገኛችሁት ካልሆናቹህሰ ለምን ለምላሻቹ እግዛብሔር ይሰጥልኝ 🙏
Apr 08, 2023አላህን በመያዜ ደስተኛ ነኝ ከማንም በላይ
Apr 09, 2023በራሴ ደስተኛ አይደለሁም coz I always make bad decisions that are usually based on feelings and emotions....those decisions ደሞ they are leading me to a reallyyy complicated and ሚያስጠላ life so...
Apr 09, 2023ኢየሱስ ስላለኝ በጣም ከሚገባው በላይ ደስተኛ ነኝ እሱን ያገኘው ቀን ነው ደስታን ያገኘሁት
Apr 09, 2023አዎ በጣም ምክንያቱም ፈጣሪ ሲፈልግ ውሻ,ድመት,አውሬ አርጎ መፍጠር ሲችል ሰው አርጎ በአምሳሉ ነው የፈጠረኝ ስለዚህ ደስተኛ ነኝ የፈጠረኝም ለአላማ ነው ስለዚህ ደስተኛ ነኝ ሁሉም ሰው የተፈጠረበት አላማ አለ👍 መቼም እንዳታማርር ብታማርር ምንም አታመጣም ጠላትን ማስደሰት ነው ግን ተመስገን ብትል ፈጣሪ ይክስሀል የደረሰብህን የሚያስረሳ ካሳ ይክስሀል ሲቀጣንም ለኛው ነው ያዘጋጀልንን እንዳናጣ ነው ለኛው ነው ስለዚህ ተመስገን ነው
Apr 09, 2023Yes I am And its Because I believe in The son of God Jesus Christ
Apr 09, 2023የአንዳንዱ ኮመንት ያስቃል😂 እኔም ጌታ ክሪሽናን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ😊
Apr 09, 2023Kemovi ena destayan magegnew ena walk bemareg 100 i have no friend family nothing
Apr 09, 2023Destegna negn Sil sew ayicenqgnm Ersen hogne nw minore
Apr 09, 2023Ethiopia wust menor rasu destan yasatal bakish man ....enem desetegna lemehon mokerkugn gn beka alchalkum😌
Apr 10, 2023ደስተኛ ነኝ....ምክንያቱም ባለኝ ነገር እራሴን በራሴ ደስ ካላሰኘውት ሌላ ተአምር መፍጠር ብችልም መቼም ደስተኛ ላልሆን ነው ስለዚህ በራስ ማዘን እና መከፋት ትርፉ ህመም or የበታችነት ስሜት እንዲኖረን ያደርገናል🔱
Apr 09, 2023yeah because of Jesus christ, yalegn neger beki bayhonem gn besu enkuan erekalew yesew lij yefelegewn neger biyadrege mechem megnotu ena flagotu ayabekam ayarekawem gn besu yetensa yalegne neger mulu hono ysemgnal... I Love you Jesus
Apr 10, 2023Awo destega lemehon meknyat ayasfelgewm bimolam baymolam destega mehon nw tekeklega desta meknyatum ene tesakaleg kemlew belay neg kaletesakalgem ngr belay neg sew nega sew mehon dmo kehulum belay nw
Apr 10, 2023