Absolute-5
#health
ሰላም ሰዎች በተለይ የጤና ባለሙያወች pls አንዳታልፍኝ።ምን መሰላችሁ ዩንቨርስቲ ከገባሁ 1 ወር ከ 15 አካባቢ ሊሆነኝ ነው።ዩንቨርስቲ ስገባ 50 kg ነበርኩ አሁን 44 ደርሻለሁ።ምግብ አበላለሁ ግን ። አየከሳሁ ነው። በዛ ላይ እየደከመኝ ነው።መንቀሳቀስ ሁሉ እያቃተኝ ነው።አና ምን ላድርግ መፍትሄ ካላችሁ ብዬ ነው
Apr 08, 20237 engagements
ሰላም ሰዎች በተለይ የጤና ባለሙያወች pls አንዳታልፍኝ።ምን መሰላችሁ ዩንቨርስቲ ከገባሁ 1 ወር ከ 15 አካባቢ ሊሆነኝ ነው።ዩንቨርስቲ ስገባ 50 kg ነበርኩ አሁን 44 ደርሻለሁ።ምግብ አበላለሁ ግን ። አየከሳሁ ነው። በዛ ላይ እየደከመኝ ነው።መንቀሳቀስ ሁሉ እያቃተኝ ነው።አና ምን ላድርግ መፍትሄ ካላችሁ ብዬ ነው
Apr 08, 2023በፍጥነት ሀኪም ቤት ሂድ ሳል ፣ ረጅም ርቀት አለመሄድ ፣ኪሎ መቀነስ ካለብክ ምንአልባት ከሳንባ ጋር የሚያያዝ ሊሆን ይችላል
Apr 10, 2023You should have check yourself...may be chronic disease yhon ychlal..ESR...ysarlshal
Apr 09, 2023ህክምና ታይ
Apr 09, 2023Do some physical exercise daily, stay well hydrated, get enough sleep, eat your meals on time
Apr 09, 2023I have a pill that can make you gain weight, if you are in addis inbox me
Apr 09, 2023Sex mokiri
Apr 09, 2023Yebase endikesa new ? 🤔
Apr 09, 2023