ምን መሰላቹ X gf አለች አብረን ነው ምንሰራውና እኔን ስታይ ከወንዶቹ ጋር ምታሳየውን ድርጊት አሎድላትም ዝም ብላ ነው ምትገለፍጠው ምታወራው ብቻ ምን ሆና ነው እንዲ ምቶነው??? ግን እሄ አይደለም Pointe ነገ እኔም እሷም ምንገኝበት የስራ ስብሰባ አለ እኔ ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው ስብሰባ ሃሳቤን መናገር እየፈለኩ አልቻልኩም ስለሱዋ ብቻ ነው ማስበው እሷ ደግሞ ስብሰባው ላይ ደጋግማ በማውራት ሃሳብ ትሰጣለች ነገ በሚኖረን ስብሰባ ላይ ሃሳቤን እንዴት ልግለፅ እንዴትስ ስለሷ ማሰብ ላቁም ??? አለዛ በስራ ባልደረባዎቼ መፎገሬ ነው :: ለኔ ወንድማቹ መፍትሄ 🙏🏻 እባካቹ !
Apr 07, 2023Maybe she is just like that..outgoing,free and confident orrrrr she is trying to make you jealous,or trying to show you how well she is doing without you in her life. Whatever her plan is,it is working. So,try to be more confident ...this is your job we are talking about. A relationship is a relationship ...work is work..you need to be able to distinguish the two..this is why it is not advisable to engage in a relationship with co-worker,class mate or Neighbor. Focus on your job..you two are not together anymore,why bother? No need to create a scene either,just do your job properly! Sincerely ThatDude
Apr 09, 2023