#other
Heyy ሰዎች please አትለፉኝ🥺🙏 ነገሩ እንዲህ ነው በዝች 5 ወር ውስጥ የግድ ፓስፖርት ማውጣት አለብኝ እና እሱን ለማድረግ ደሞ የልዴት certificate ያስፈልጋል በርግጥ ነበረኝ ግን አሁን all of a sudden ዬት እንደገባ አጣዉት😢 የቀበሌ መታወቅያ አለኝ እና ህደቱን ለማስቀጠል እንዴት እንደገና ለማውጣት ምን አሟልቼ ዬትስ መሄድ አለብኝ?🙏🏾 Thanks in advance🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Apr 07, 20233 engagements