TameShark507.5
#education
ለማትሪክ ፎርም ስሞላ የስም ስህተት ነበረብኝ ቡኋላ ጅግር ያመጣል እንዴ እባካችሁ በትህትና መልሱልኝ ማለትም የሚኒስትሪ ስሜና ለማትሪክ ፎርም የሞላሁት ላይ የእፔሊግ ለውጥ ተፈጠረብኝ ጅግር ያመጣል እንዴ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Apr 06, 20239 engagements
ለማትሪክ ፎርም ስሞላ የስም ስህተት ነበረብኝ ቡኋላ ጅግር ያመጣል እንዴ እባካችሁ በትህትና መልሱልኝ ማለትም የሚኒስትሪ ስሜና ለማትሪክ ፎርም የሞላሁት ላይ የእፔሊግ ለውጥ ተፈጠረብኝ ጅግር ያመጣል እንዴ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Apr 06, 2023በተለይ ወደፊት በጣም አሪፍ ስራ ላይ ወይም የውጪ ትምህርት እድል ከመጣልህ አንድ ስፔሊንግ ብቻ ህይወትህን በሙሉ ነው ድብልቅልቅ የምታደርገው..ከቻልክ ማስተካከል የምትችልቀትን መንገድ ቶሎ ፈልግ እኔ ከደረሰብኝ እና ከልምዴ እንዚህ 3ቱ ማለትም የትምህርት ማስረጃዎችህ የቀበሌ መታወቂያህ እና ፓስፖርትህ ላይ ያለው መረጃ ምንም መለያየነት የለበትም.. ላስፈራራህ ሳይሆን ማስተካከል የምትችልበትን መንገድ ፈልገህ አስተካክል
Apr 07, 2023Ye temhrt betun dayrecter mamaker nw esu kewanawochu gar yaweral esu nw tesfak
Apr 08, 2023Awo ጅግር yametal ezih lay rasu ye spelling ena ye ጅግር ጅግር ale😂😂😂
Apr 08, 2023Awo yametal letmhrtbeth amelktna tesasto new blek yastekaklulkal kemeta buhala
Apr 07, 2023እኔ እስከማውቀው "ጅግር" አያመጣም "ችግር" ነው የሚያመጣው 🤌😁
Apr 07, 2023