I have a bf ena we love each other like betaam wede 4 ametachn nw ena my question is ene manenem manager yelebgnm wey I mean like wend guadegna normal not a best friend just friend beyez chgr alew wey
Apr 05, 2023-እርሱ "ኖርማል" ሴትን ጓደኛ አድርጎ ቢይዝ ቅር የማይልሽ ከሆነ.. - "ኖርማል" የወንድ ጓደኛ ስትይዢ ቅር የማይለው ከሆነ (¡) ችግር ያለው አይመስለኝም። ማወቅ ያለብሽ "ኖርማል" የወንዱ ጓደኛሽ አንቺ በምታዪው መልኩ አያይሽም። ጊዜ ጠብቆ ጠብ ያደርግሻል። ሳልናገር ማለፍ ስለሌለብኝ ነው። "ኖርማል" የሚለው ቃል ራሱ እንዴት እንደሚደብር!
Apr 07, 2023