Ya1212121.5
#other
ሰላም ኤ. ኤ. ኢ. ልብሶቼ ነጭ ነጭ ነገር እየያዙ አስቸገሩኝ፤ በተለይ ጥቁር ወፋፍራም ልብሶቼ ፤ ባጥበዉም ሊለቅ አልቻለም.... እና እንዴት ላስወግደዉ እንደምችል አላዉቅም፤ እርዱኝ እስቲ
Apr 05, 20232 engagements
ሰላም ኤ. ኤ. ኢ. ልብሶቼ ነጭ ነጭ ነገር እየያዙ አስቸገሩኝ፤ በተለይ ጥቁር ወፋፍራም ልብሶቼ ፤ ባጥበዉም ሊለቅ አልቻለም.... እና እንዴት ላስወግደዉ እንደምችል አላዉቅም፤ እርዱኝ እስቲ
Apr 05, 2023Plaster እስክሪብቶ ላይ ገልብጠህ ጠምጥም። ከዚያ ሹራብህ ላይ እሸው ወይም አሽከርክረው። ከዚያ አመስግነኝ! 😉😄
Apr 07, 2023በደምብ እጠበው
Apr 06, 2023