ሰላም ሰዎች እባካቹን ሳታነቡ እንዳታልፉት😔 ለመናገር ቢያሳፍርም ልናገረው አድራሻቸውንም ምናቸውንም ለማላቃቸው በ online ማለትም በ telegram ብቻ አናግሬያቸው ታሪኩ ረዘም ቢልም በአጭሩ ለ laptop ለመግዛት ብዬ በonline 25000 ብር ተበላው ደሞ የ College ተማሪ ነኝ በስንት አመት ያጠራቀምኩትን አንድ ብር ሳላስቀር ጠራርጌ ሰጠዋቸው☹️ police ጋር ብሄድም አይሆንም አሉኝ🤔😡 የሌባው Account ስለነበረኝ በ ንግድ ባንክ በኩል ስልኩንና ፎቶውን እና ክፍለ ከተማውን አጊንቼዋለው ለመርሳት ፈልጌም ነበር ግን አልቻልኩም ግን አሁን ባልችልም እንኳን አመት ሁለት አመት ቢፈጅም🏋♂ በሆነ መንገድ ማስመለሴ🪓🔪 አይቀርም ብዬ ለራሴ ነግሬዋለው💯 እና ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላቹ ይሄን ገንዘብ ካላስመለስኩኝ ሰላም ምሆን አይመስለኝም!
Apr 05, 2023ፎቶውን እና ስልኩን ስጪኝ ህሊናው እንዲወቅሰው ላድርግልሽ ማቀውም ከሆነ ቦታውን ነግርሻለው
Apr 06, 2023