Guys እስካሁን ከሰማችሁት ለየት ያለ Story ሳይሆን አይቀርም The thing is የጓደኛዬ ፍቅረኛ ጋር እሱ ሩቅ ሀገር ለስራ ሲሔድ ይደውልልኝና እንዳይደብራት አብራቹ ምሳ ብሉ ቤቷ ሒድ ቡና ጠጣ ምናምን ይለኛል እና አብረን ከሷ ጋር ምሳ በልተን Normal ነገሮችን አውርተን ምናምን እናሳልፋል የሆነ ቀን ምሽት ላይ እሱ ለስራ ሩቅ ሀገር ሔዶ ነበር እና ደኸለችልኝና እራት በልተህ ሒድ አለችኝ ከዛ 2 አካባቢ ነው የሄድኩት ከዛ በልቼ ሻይ ጠጥቼ እያወራን እንደተጣሉና እንደደበራት ነገረችኝ መክሬአት መጫወት ምንምን ጀመርን istg ምንም አላሰቡኩ ከዛ pillow ልፊያ ጀመረች በቀል ማነቅ ምናምን ስትጀምር ደበረኝና i got a go ብዬ ወጣሁ ልሸኝህ ብላ ተከትላኝ ወጣችና ቻው ብላ ስታቅፈኝ ቆየችብኝ እንደምንም ወደ ቤት ሄድኩ ከዛ ጊዜ በኋላ ግን ወስጤ ፍርሀት ተፈጠረ እኔ እራሴን አላምን ደሞ በተጣሉ ቁጥረ እኔን ማግኘት ለኔ ማውራት መደወል ይቀላታል የሆነ ስሜት እየተፈታተነኝ ነው ጓደኛዬን በጣም ነው ምወድው ከዚህ ስሜት ለመውጣት ምን ላርግ
Apr 04, 2023Keep going yebelete rakat....mayhon neger west endatketh betua mehedm akum
Apr 05, 2023