I did it be ዘነዘና ይልሀል ይህ ነው በየቀኑ አዲስ ሀጢያት የሀጢያት ጥግን እንደኔ ያየ የለም ክርስቶስ እንደሚያየኝ እናንተ ብታዪኝ ይሁዳ ደግ ነበር ትላላቹ ለነገሩ ይሁዳ መዳኛችንን የሰጠ ነው!። አሁን ምን ላርግ በቃኝ አንገሸገሸኝ የዲያቢሎስን ስራ እስከ ጥግ ሰራሁ ልዑል እግዚአብሔር ራርቶልኝ ነው እንጂ እንደ ሎጥ ሚስት ሀውልት ሁኜ ብቀር ቢያንስ እንጂ አይበዛም።ሀሳቤ በሙሉ ሀጢያት ፅድቅ ከኔ ራቀች ዙርያዬን ከበቡኝ እነማን እነ ፍሬንድ!? ብቻ ምድር ለመጥፋት የኔ ሀጢያት ይበቃ ነበረ። እኔ ምለው አምላኬ ከኔ ምንድን ነው ሚፈልገው በሀጢያቴ ብዛት ለምን ዝም አለኝ እስከመቼ ዝም ይለኛል? "ውረድ ወይ ፍረድ" አለ የጨነቀው።
Apr 04, 2023“በእርሱ ላይ ምንም እንኳ ያመፅን ብንሆን፥ በባሪያዎቹም በነቢያት እጅ በፊታችን ባኖረው በሕጉ እንሄድ ዘንድ የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ቃል ምንም እንኳ ባንሰማ፥ ለጌታ ለአምላካችን ምሕረትና ይቅርታ ነው።” — ዳንኤል 9፥9-10
Apr 05, 2023