endeka404
#technology
Selam Guys Server manager አሁን ላይ ስንት ይለፈለዋል? እና network installation ላይ የኛ ድርሻ ዘረጋግተን መሄድ እንጂ server ላይ ገብተን configure ማድረግ ምናምን አይጠበቅምን?
Apr 04, 20231 engagements
Selam Guys Server manager አሁን ላይ ስንት ይለፈለዋል? እና network installation ላይ የኛ ድርሻ ዘረጋግተን መሄድ እንጂ server ላይ ገብተን configure ማድረግ ምናምን አይጠበቅምን?
Apr 04, 2023አንተ ኔትወርክ ኢንስታለር ከሆንክ ስራህ ከኔትወርክ ጋር ብቻ ሚያያዝ ነው ሚሆነው ለሰርቨር ማናጅንመንት ራሱን የቻለ ዲፓርትመንት አለው
Apr 05, 2023