#society
ኧረ ወገን ኑሮ ምንድን ነው እንደዚህ ጣራ የነካው እናንተ እንዴት ነው የተቋቋማቹት በቃ እኔማ አንድ ጎኑን መቄዶንያ ልገባ ነው
Apr 04, 20237 engagements
ኧረ ወገን ኑሮ ምንድን ነው እንደዚህ ጣራ የነካው እናንተ እንዴት ነው የተቋቋማቹት በቃ እኔማ አንድ ጎኑን መቄዶንያ ልገባ ነው
Apr 04, 2023ወይ መቋቋም እኔን ብታየኝ ኑሮ አስጎብጦኛል ግን ምንም ቢሆን ማመስገን አለብን ፈጣሪ ይመስገን ቢያንስ በቀን አንዴ በልቼ አድራለው😭😭🤧🤧
Apr 05, 2023ዳቦ 50 ሳንቲም እያለም 10 ብር ሆኖም እንጀራ 50 ሳንቲም በነበረ ጊዜም 15 ብር ሆኖም የሰውን ልጅ የሚያበላውም የሚያጠጣው ፈጣሪ ብቻ ነው።🤧🤧
Apr 05, 2023ጣሪያ ስትል ምን ትዝ አለኝ ፤ ጣሪያ እራሱ የሌለው ስንት ሰዉ አለ መሠለህ ቤቱን አፍርሰዉበት ከነቤተሰቡ ሜዳ ላይ የወደቀ፡፡ ዝም ብለህ ፈጣሪህን አመስግን
Apr 05, 2023Ejam gebteh ye mekodeniyan nuro litawdid
Apr 05, 2023Thanks to God isu slale inji yenema yet benebern
Apr 06, 2023ኧረ ምን ጣሪያ መንካት በስቶ ወቷል እንጂ😭
Apr 05, 2023Me 2 merognal
Apr 05, 2023