አረ እመቤቴን ምርር ነው ያለኝ እግዚአብሔርን መሮኛል እራሴን ለማጥፋት እያሰብኩኝ ነው ከቤት መውጣት አልቻልኩም በላብ ምክንያት በቃ ቁጭ ብዬ ያልበኛል እየዘነበ ያለበኛል በቃ ምርር ነው ያለኝ ማርያምን😭
Apr 03, 2023ላብን ማጥፋት ነው ወይስ ራስን ማጥፋት ነው ለዚህ መፍትሔ የሚሆነው🙄 ተረጋጊና መፍትሔው ላይ ትኩረት አድርጊ እህቴ
Apr 04, 2023አረ እመቤቴን ምርር ነው ያለኝ እግዚአብሔርን መሮኛል እራሴን ለማጥፋት እያሰብኩኝ ነው ከቤት መውጣት አልቻልኩም በላብ ምክንያት በቃ ቁጭ ብዬ ያልበኛል እየዘነበ ያለበኛል በቃ ምርር ነው ያለኝ ማርያምን😭
Apr 03, 2023ላብን ማጥፋት ነው ወይስ ራስን ማጥፋት ነው ለዚህ መፍትሔ የሚሆነው🙄 ተረጋጊና መፍትሔው ላይ ትኩረት አድርጊ እህቴ
Apr 04, 2023Albosh raseshn matfat kasebsh telek cheger mn letehogni new koy??????? Sew nesh eko ehet esti bedenb asebi
Apr 04, 2023ተረጋጊ እህቴ ግዜያዊ ስሜት ለይ አትደገፊ ዛሬ ራስሽን ለማጥፋት ትፈልጊ ይሆናል ትልቅ ሰው ስትሆኚ ደግሞ የተሻለ ማሰብ ስትጀምሪ ሕይወት እንዳሰብሹ እንዳልሆነ ይገባሻል. ... ስለዚህ ለላቡ ምፍትሄ መፈለግ ነው መፍትሄው
Apr 04, 2023አለርት ሆስፒታል ሄደሽ ታከሚው። ደሞ ይሄን ያህል ሚያማርር አይደለም ብዙ ሰዎች ላይ ያለ ነገር ነው።
Apr 04, 2023Snt ras miyastefa ngr eyale be lab mknyat
Apr 04, 2023ሎሚን ተቀብጠሽ በሳሙና መታጠብ ነው። ሁሉ ሰው ላይ ያለ ነው
Apr 04, 2023Koy any yejemershw new lotion or cream staff ale. Plus yhe season tnsh muket ale
Apr 04, 2023Hello sis it is becusace of anxiety, social anxiety specifically if the sweating happens when you get out of your house. You can contact me for further information you can treat it don't worry
Apr 04, 2023befitm new weys bekrbu nw yejemeresh
Apr 04, 2023እና ለምንድነው ራስሽን ምታጠፊው?😏
Apr 04, 2023Enem endanchi aynet chgr alebgn anchi endemtasbiw asbem akalew like kill my self eski enawra መፍትሄ እናገኛለን @carott91 inbox....
Apr 04, 2023Betam myachegrsh kehone myalbsh bota lay ye timatim kebiw sewnet lay yalen fesash slemimet lab ayfetrm,,, gn hule btaregiw ymeretal
Apr 04, 2023Ke lab wuchi sewunetsh lay yayeshiw lewut ale
Apr 04, 2023Erasen matefat mefetehayehonm dermatologist anageri yehe yemifeta cheger nw mihonew .... awo kesew gar lemekerareb menamn licheger yechiale gn yefetal ayezon
Apr 04, 2023It is normal If it doesn't have a smell. Just take shower frequently. And do some exercise.
Apr 04, 2023