#education
ሰም እና ወርቁን አውጡልኝ 1. በትግራይ በጎንደር ደግሞ በጎጃም እንደ አንቺ ያለ ቆንጆ አይቼም አላውቅም 2. በሀምሌ በነሀሴ ስዋትት እንዴት በመስከረም በሀምሌም ልሙት 3. ሰብስቤ ይዤ ልብሳቸውን ምነው ወንድሞቼ እራቁታቸውን pls 🙏
Apr 03, 20237 engagements
ሰም እና ወርቁን አውጡልኝ 1. በትግራይ በጎንደር ደግሞ በጎጃም እንደ አንቺ ያለ ቆንጆ አይቼም አላውቅም 2. በሀምሌ በነሀሴ ስዋትት እንዴት በመስከረም በሀምሌም ልሙት 3. ሰብስቤ ይዤ ልብሳቸውን ምነው ወንድሞቼ እራቁታቸውን pls 🙏
Apr 03, 2023Erakutachewun semu erkanachwun worku eraku ehtachewun🤔
Apr 04, 20233 እርቃናቸውን ሌላዉ እራቁ እህታቸውን ነው
Apr 04, 20232 መስከረም ነው Meskerem weru semu nw Werku demo mesk herem መስክ ኸረም nw ersha related yehone nw
Apr 04, 20231 demo I think ያለ ቆንጆ nw yemihonew Semu anchi kehulum belay konjo nesh nw Werku demo chubaw nw Teshetwal😁 Werku ያለቆንጆ nw hulum bota konjo ale nw
Apr 04, 20231. በትግራይ በጎንደር ደግሞ በጎጃም እንደ አንቺ ያለ ቆንጆ አይቼም አላውቅም ወርቁ: ወሎ እንጂ ሌላ ቦታ ቆንጆ የለም ማለት ነው
Apr 04, 2023