ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም እየተጨነቅኩ ስለሆነ እባካችሁ ተባበሩኝ ሀኪም ቤት ብሄድም ምንም የለብሽም ኖርማል ነው ሁሉም ነገር ይሉኛል እኔ ግን ደረቴ ላይ ከፍተኛ ማቃጠል ትንፋሽ ማጠር ቶሎ ቶሎ መድከም ቁጭ ብዬ በጣም እንደሮጠ ሰው አለከልካለው ትንፋሽ ያጥረኛል ነገር ግን ኖርማል ነሽ ይሉኛል እባካችሁ እዚህ ውስጥ ዶክተሮች ካላችሁ ምን ሊሆን እንደሚችል ንገሩኝ
Apr 03, 2023Try other Doctors and try Exercising
Apr 03, 2023