ሰላም ስለ አድማስ ዲጅታል ሎተሪ የሰማቹት ነገር ካለ Please የዚኛው ዙር እጣ መጋቢት 22 ይወጣል ተብሎ ነበር ግን እስካሁን ምንም ያሉት ነገር የለም ስደውልም ስልካቸው አይሰራም 🧐 ድሮ ቲክፍ ላይ ምናምን ይpost ነበር
Apr 03, 2023#DigitalLottery 9ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0091844739 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር ➤ 0091844739 👉 1.2 ሚሊዮን ብር ➤ 0090540530 👉 800 ሺህ ብር ➤ 0092021699 👉 400 ሺህ ብር ➤ 0090412316 👉 250 ሺህ ብር ➤ 0092260801 👉 150 ሺህ ብር ➤ 0090567816 👉 100 ሺህ ብር ➤ 0091588711 (ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች እንደደረሰን እንልክላችኃለን። @tikvahethiopia
Apr 03, 2023