#personal
ሰላም ቤተሰብ አዲስ አበባ ውስጥ አውቶብስ ተራ አካባቢ ''ኣባድር ዳቦ ቤት'' የሚባል ዳቦ ቤት ነበር እና አሁን ካለ ወይም አድራሻ ከቀየሩ የምታውቁ ካላችሁ ወይ ደግሞ እዛ ይሰራ የነበረ የምታውቁት ሰራተኛ ካለ እባካችሁ ትብብራችሁን ያስፈልገኛል... አውቶቢስ ተራ አካባቢ የምትኖሩ እስኪ ስለ "አባድር ዳቦ ቤት" አድራሻ ብትነግሩኝ? 🙏🙏
Apr 03, 20232 engagements