Cerave ሊተካ የሚችል ምርት የለም! ዝም ብለሽ face wash ምናም እያልሽ ፊትሽን አታበላሺ! ብዙዎቹ FaceWashኦች ብዙ አላስፈላጊ chemical አላቸው Like Sodium lauryl Sulphate አይነት! Ceraveን ሊተኩ የሚችሉት La-Porsch/netrogenaur ...የሚባሉት ሴራቪን ይተካሉ ግን ውድ ናቸው! የሚሻለው Cerave ነው! ብዙ Dermatologistኦች እንደሚሉት!
Apr 04, 2023