ZestyLion82167.5
#education
✍️የዪኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ትምህርቴን ተጨማሪ በግል ኮሌጅ በርቀት (በDistance) ለመማር አሰቤ ነበር። ከትምህርት ክብደት አንጻር ከስራው ቅጥር አንጻር እንዲሁም ከተፈላጊነት አንጻር —ከManagement እና —Marketing Management ✍️የቱን እንድማር ትመክሩኛላቹ pls ሃሳብ ስጡኝ??
Apr 02, 20231 engagements
✍️የዪኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ትምህርቴን ተጨማሪ በግል ኮሌጅ በርቀት (በDistance) ለመማር አሰቤ ነበር። ከትምህርት ክብደት አንጻር ከስራው ቅጥር አንጻር እንዲሁም ከተፈላጊነት አንጻር —ከManagement እና —Marketing Management ✍️የቱን እንድማር ትመክሩኛላቹ pls ሃሳብ ስጡኝ??
Apr 02, 2023Yhe yanem tyake naw please malesuln😊
Apr 03, 2023