ለኦርቶዶክሶች "አባታችን ሆይ" ፀሎት ላይ ለምንድነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ፀልዩ ያልተባለውን የተጨመረው?? ብዙ ሰው ጠየኩኝ የተለያየ መልስ ነው የሰጡኝ። ምን ችግር አለው የሚል መልስ አልፈልግም!! ቢያስፈልግ ኖሮ ኢየሱስ እናንተ የጨመራችሁትን አብሮ ይሰጠን ነበር!! ቆይ የሀይማኖቱ ተከታዮች ምንም ጥያቄ አይፈጠርባችሁም? ለምን ተጨመረ ያልተባለ ፀሎት አትሉም??ማለት bible ላይ ይኑርም አይኑርም ሀይማኖታችሁ ካለ አለ ነው??? የተጨመሩት ነገሮች 10% ምናምን bible ላይ ያለ ነገር አለበት ነገር ግን bible ላይ ኖረ ማለት ኢየሱስ የሰጠው ፀሎት ላይ መጨመር ይቻላል ማለት አይደለም። 90% ግን bible ላይ የለም። አሳማኝ መልስ ከ bible ማስረጃ ጋር ነው የምፈልገው???
Apr 02, 2023የእውነት ለእንደዚህ እና ለሌሎች አይነት ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች መልስ ከፈለክ እንደዚህ አይነት ቦታ ሳይሆን መጠየቅ ያለብህ ከቻልክ የተሻለ እውቀት ያለውን ሰው በአካል አግኝተህ ጠይቅ እሱን ካልቻልክ ደሞ @Apostolic_Answers_Chat ይሔንና ሌሎች የኦርቶዶክስ መወያያ ግሩፖች ላይ #በጨዋነት ጠይቅ። በቂም ከበቂም በላይ መልስ ይሰጡሃል 😉
Apr 03, 2023