Yohanan613.5
#other
ሰላም ዛሬ ስለpassport ያላችሁን መረጃ እንድታጋሩኝ ተከስቻለሁ 1. ቀጠሮዬ April 17 ነው (የፋሲካ ማግስት) ይኖራሉ? 2. መታወቂያዬን ዘንድሮ ነው ያወጣሁት እና ታድሷል የሚል ማህተም የለውም። ታድሷል የሚል ማህተብ ዘንድሮ ለወጣ ID ግዴታ ነው?
Apr 01, 20231 engagements
ሰላም ዛሬ ስለpassport ያላችሁን መረጃ እንድታጋሩኝ ተከስቻለሁ 1. ቀጠሮዬ April 17 ነው (የፋሲካ ማግስት) ይኖራሉ? 2. መታወቂያዬን ዘንድሮ ነው ያወጣሁት እና ታድሷል የሚል ማህተም የለውም። ታድሷል የሚል ማህተብ ዘንድሮ ለወጣ ID ግዴታ ነው?
Apr 01, 2023ይሰራሉ፣ አያስፈልገውም
Apr 03, 2023