Trendy166.5
#technology
ቴሌቪዥን እስክሪኑ እና ምስሉ ማች አያደርግም ማለትም ምስሉ ከጉን በኩል ሙሉ በሙሉ አይታይም ይቆረጣል።የምን ችግር ነው እንደት ማስተካከልስ ይቻላል?
Apr 01, 20239 engagements
ቴሌቪዥን እስክሪኑ እና ምስሉ ማች አያደርግም ማለትም ምስሉ ከጉን በኩል ሙሉ በሙሉ አይታይም ይቆረጣል።የምን ችግር ነው እንደት ማስተካከልስ ይቻላል?
Apr 01, 2023ቀላል ነው እኮ ሴቲንግ ውስጥ ገብተህ ምታስተካክለው ነገር ነው
Apr 02, 2023Setting ውስጥ Aspect ratio አስተካክል 16:9 አድርገው and make it PAL also
Apr 02, 2023Zoom out
Apr 02, 2023