#business
ሰላም ሰዎች እናቴ የ ባልትና ባለሙያ ናት ሁሉንም የ ባልትና ውጤቶች ትሰራለች እና እነዚህን ያዘጋጀቻቸውን ለምሳሌ ሽሮ በርበሬ አጃ በሶ ምናምን የሚረከበኝ የት ላገኝ እችላለሁ እባካችሁ እምታውቁ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ !
Apr 01, 20231 engagements
ሰላም ሰዎች እናቴ የ ባልትና ባለሙያ ናት ሁሉንም የ ባልትና ውጤቶች ትሰራለች እና እነዚህን ያዘጋጀቻቸውን ለምሳሌ ሽሮ በርበሬ አጃ በሶ ምናምን የሚረከበኝ የት ላገኝ እችላለሁ እባካችሁ እምታውቁ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ !
Apr 01, 2023የት ቦታ?
Apr 02, 2023