በጣም ሲበዛ አፍቃሪ ነኝ በቃ አለ አይደል እውነት የማይመስል ፊልም ላይ እንደምታዪት መንከባከብ ማቀፍ መታዘዝ እንቢ አለማለት ከ financial ውጭ ሌላ ችግር የለብኝም እና ምን ሆነ መሰላቹ ከ አንድም ሁለቱ ሶስቴ የምሳሳላቸው ፍቅረኞቼ ፍቅራችን ተቋረጠ ላይመለስ ማለት eski give me some advice ምን ላርግ?
Apr 01, 2023My advice is ብሮ መጀመሪያ ብር ያዝ ለዛ ነው እኮ ሚርቁህ ሴት ልጅ ፊልም ላይ ብቻ ነው ብር የሌለው ወንድ ምታፈቅረው ።
Apr 02, 2023