Opio6
#health
ሰላም ሰዎችዬ ዬዬ ዬዬዬ ዬዬዬዬ ጥያቄዬ አንዴ የሆነ ከባድ ዕቃ ተሸክሜ ነበር እና ከዛን ቀን ጀምሮ ምግብ ስበላ ሆዴን ይነፋኛል ይጨንቀኛል በጣም ያልበኛል ምን ይሻለኛል እና ደሞ ለላብ ማጥፊያ መድሀኒት ካለም ጠቁሙኝ
Apr 01, 202310 engagements
ሰላም ሰዎችዬ ዬዬ ዬዬዬ ዬዬዬዬ ጥያቄዬ አንዴ የሆነ ከባድ ዕቃ ተሸክሜ ነበር እና ከዛን ቀን ጀምሮ ምግብ ስበላ ሆዴን ይነፋኛል ይጨንቀኛል በጣም ያልበኛል ምን ይሻለኛል እና ደሞ ለላብ ማጥፊያ መድሀኒት ካለም ጠቁሙኝ
Apr 01, 2023ወዬዬዬዬዬዬዬ
Apr 01, 2023በዚ ቅብጥናሽ ግን እቤት እንዴት ቻሉሽ
Apr 01, 2023Check docter
Apr 01, 2023Anjteshe tegodto yhonal tolo taywe please agote telk kumsaten teshekmo anjteu tatefo motwal
Apr 01, 2023Doctor check argi maybe serious lihon ychlal ina kechalsh tnsh inkskase argi sewnetsh yftata ina about the lab dmo i suggest you do not use a medicine mknyatum lab normally ye sewnetn fluid miyatseda ina chew level miyastekakl new so kechalsh medanit battekemi arif new
Apr 03, 2023ገጠምሽ እኮ😂
Apr 01, 2023Terf anjet lihone yechelal check the doctor
Apr 01, 2023አጠያየቅሽ ግን ያመመሽ አትመስይም እ ዬዬዬዬዬዬ
Apr 01, 2023አረ አሞኛል ግራ ቢገባኝ ነው
Apr 01, 2023ዕቃውን መልሰሽ አስቀምጪው😎
Apr 01, 2023