HOPE7
#technology
ሰላም ቤተሰብ🥂 Instagram ምትቀሙ ከሆነ አይታቹ እንደሆነ አንዳንድ ሰዎች 1k followrs እያለቸው 1.5k ያገኛሉ Fake እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ እና እንዴት እንደሚደረግ ምታቁ ከሆነ እስኪ ንገሩኝ #Fake_like 🙏 ሀበሻ ምቀኛ ነው አንዲ አይነት ነገር አይናገርም ይባላል ግን ቢሆንም እኔ ጠይቂያው ቅን ካለ ይመልስልኝ🙏😁
Mar 31, 202313 engagements