#relationships
Guys, koy ke fkrnyachw gar daily slk mawrat albachu ende......bohala lay mslchacht aymtam........tnks
Mar 31, 20236 engagements
Guys, koy ke fkrnyachw gar daily slk mawrat albachu ende......bohala lay mslchacht aymtam........tnks
Mar 31, 2023ብዙ ማጥበቅም የለብህም እንዳትሰለቻቹ ማላላትም የለብህም እንዳትረሳሱ ይሄንን ባላንስ ማድረግ ነው ያለብህ ይሄ ደሞ በጣም ፈታኝ ነው 😔
Apr 01, 2023ትዳር ዉስጥ ገብቶ ከመሰለቻቸት አሁን መሰለቻቸት ይሻላል። ስልክ ብዙ ስላወራቹ ከተሰለቻቻቹ አትዋደዱም ማለት ነዉ ። ፍቅራቹ የወሠት ፍቅር ነዉ ማለት ነዉ።
Apr 01, 2023Ay ketewadedachu normal nw endewm fekerachu yechemeral
Apr 01, 2023daily gedeta aydelem gn ende sememenetachu new fikregnaye tebablo meselechachet ale ende?
Apr 01, 2023በዚህ ምክንያት ከተሰለቻቹማ ቀድሞውኑ አይዋደዱም ነበር ማለት ነው ግን የሁለቱንም ሰዎች ፍላጎት እና ስልክ ለማውራት መመቸት እና ሌላ ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት ያን ያህል ግዴታ አይደለም በተለይ በአካል ብዙ የሚገናኙ ከሆነ እንጂ ለምሳሌ የርቀት ፍቅር ከሆነ ስልክ ካልተወራ እንዴት ሊሆን ነው
Apr 01, 2023ስልክ ለማይወድ አይመከርም
Apr 01, 2023