guys ይህን ታውቃላችሁ? ኢትዮጵያ ማለት ጥቁር ፊት or የተቃጠለ ፊት ማለት ነው በእብራይስጥ። እና አንድ ናይጄሪያዊ,ሱዳናዊ,ጋናዊ.........almost all Africans በእብራይስጠኛ ኢትዮጵያዊ ነው የሚባለው። እና ኢትዮጵያ horn africa ላይ ያለችሁ ሀገር ብቻ ሳትሆን all ጥቁር ህዝብን ያጠቃልላል። እና መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችሁ ኢትዮጵያ all black peoples የምትወክለው። ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል ታውቃላችሁ??
Mar 31, 20231) ኢትዮጵያ የግሪክ ቃል እንጂ ዕብራውያን አይደለም። 2) የዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያ የሚለው "ኩሽ" ተብሎ ነው ተጽፎ ነው ያለው። ግሪኮቹ የኩሽ ምድርን "ኢትዮጵያ"፣ የምጽራይም/ኬሜትን ምድር "ኢጂፕት"፣ የፉጥን ምድር ደሞ "ሊብያ" ብለው ስለሚጠቀሙ በነዛ ቃላት ተኳቸው።
Apr 01, 2023