fseaman280.5
#other
Ere guys yehone neger belu gra silegebagn new ይሄዉላቹ እኔና የዶርም ጀለሴ ነበርን እና slice(ዳቦ) ሊገዛ 100ብር ሰጠሁት እሱ ስላልነበረዉ ከዛ ልብስ ቀይሮ(1 ደቂቃ አልሞላም) የዶር መኝታዉ ላይ አድርጎት ነበርና ቀይሮ ዞር ብሎ ብሩን ሲያየዉ የለም። ፈለግነዉ የለም፣ አንተ ወስደኸዋል አለኝ እኔ ደሞ እሱን ግን ሁለታችንም እንዳልወሰድነዉ አረጋግጠናል። ምን ሊወስደው ይችላል ብላቹህ ታስባላቹህ? ግራ ገባኝ የምር ብሩ ሳይሆን ምን እንደወሰደዉ ነዉ ሀሳባቹህን አጋሩኝ thanks
Mar 31, 202317 engagements