ሰላም የኔ ነገር ሊያስቅ ይችላል ግን ሙድ እንዳትይዙብኝ ታግሳቹ አንብቡት እኔ በየጊዜው ቆንጆ ሴት ባየው ቁጥር የአይን ፍቅር ማለት ፍቅር ሚለው ቃል ባይመቸኝም ግን ፍቅር ይይዘኛል ግን አይናፋር ነኝ ግን ሴቶችን ማልፈልጋቸው ማለትም ለፍቅር ማልፈልጋቸው ኖርማል ሰው ከሆኑ እነሱን ማናገር አልፈራም ግን ቆንጆ ከሆኑና ባላፈቅራቸውም እንኳን ለመጃለስ ቀርቢያቸው ምን ማውራት እንዳለብኝ አላውቅም ተዘጋጅቼ ብሄድም ይጠፋብኛል ወይም እንተባተባለው እስቲ ምን ላርግ ከ ሴቶችም ከወንዶችም ምክር ስጡኝ ምን እንደሚወራ ምን እነደ ሚባል በአጠቃላይ ሀሳብ ስጡኝ Thanks
Mar 31, 2023Ende koy hulunm ayteh yewededkachewn endale ltanager asbeh new😳
Apr 01, 2023