Srk11
#education
ስላም ስሙኝማ radiology ደሞዙ እንዴት ነው አሪፍ ነው ስራ ለመቀጠርስ እንዴት ነው ይከብዳል?
Mar 31, 20233 engagements
ስላም ስሙኝማ radiology ደሞዙ እንዴት ነው አሪፍ ነው ስራ ለመቀጠርስ እንዴት ነው ይከብዳል?
Mar 31, 2023ስራ ለመቀጠር ብዙም አትፈጋም የሚወደድ ሙያ ነው በግልም በደንብ ይሰራበታል በመንግስት እየሰራህ በግል እሑድና ቅዳሜ ወይም ከስራ ሰዓት ውጭ ትሸቅላለህ። የምመክርህ ማያው ላይ እንጂ ክፍያው ላይ አታተኩር። ገንዘብ ከፈለግህ አካውንቲንግ ተማርና ፋይናንስ ተቋማት ግባ።
Apr 01, 2023Coc keyazk sira lemeketer kelal new demozu endemitankesakisew machine new malet, CT scan weym Ultrasound kehone kef yale demoz yinorikal gin ende radiographer honeh maletim x ray bicha mitankesakis kehone demo anes yale kifiya yinkrikal
Apr 01, 2023ስራ ለመቀጠር ብዙም አትፈጋም የሚወደድ ሙያ ነው በግልም በደንብ ይሰራበታል በመንግስት እየሰራህ በግል እሑድና ቅዳሜ ወይም ከስራ ሰዓት ውጭ ትሸቅላለህ። ከመንግስት ግን 6000-7000 ነው ክፍያው። የምመክርህ ማያው ላይ እንጂ ክፍያው ላይ አታተኩር። ሀንዘብ ከፈለግህ አካውንቲንግ ተማርና ፋይናንስ ተቋማት ግባ።
Apr 01, 2023