Hy guys mn endi eyale achegeregn ena google lay say cmos battery mekeyer new yilal ena rase gezche mekeyer echlalew weys tgena bet lwsedew
Mar 31, 2023Desktop ከሆነ ግዴታ ቦርዱን ፈትተህ CMOS Battery አውጥተህ በ ሶፍትና በ ሳኒታይዘር የምንጠቀመውን ፈሳሽ ቀብተህ በደንብ አድርገህ በሶፍት ጥረገው። ለ 15 ደቂቃ ጠብቀው። በደንብ እንዲደርቅ። ከዛም አስገባው። ላፕቶፕ ከሆነም የላፕቶፕህን ስም ዩቲዩብ ላይ ሰርች አድርገህ CMOS Battery የት ላይ እንደሚገኝ ተመልክተህ እንዴት እንደሚወጣ አይተህ አፅዳው። ይህንን ሁሉ ከማድረግህ በፊት Laptop ከሆነ ኖርማል ባትሪውን አውጥተህ አድርግ። ይህ ችግር ብዙውን ጊዜ የ CMOS Battery የመቆሸሽ ወይም የማርጀት ምክንያት ሊሆን ይችላል። ብዙ ጌዜ Dell Optiplex 7010 , 7030 , 7095 etc , Toshiba Old Laptops .. and Chrome Notebook ላይ ይከሰታል። ይህንን ማድረግ ከከበደህ ቅርብ ላሉት ሰዎች መጠገኛ ሂድ CMOS Battery በላቸው። " System Battery's voltage low " ካልካቸው ምንአልባት ሊያደናግራቸው ይችላል።
Apr 01, 2023