36978
#other
መንጃ ፈቃዴን ሳወጣ ክፍለከተማ ተሳሳተብኝ ማለት እኔ አራዳ ክፍለከተማ ነኝ ግን ልደታ ክፍለከተማ ተደርጎ ነው የተሰራው ሳሳድስ አስተካክለዋለው ብያለው እስከዛው ግን ምናልባት ችግር ያመጣብኝ ይሆን እንዴ ትራፊክ ቢይዘኝ ምናምን
Mar 31, 20233 engagements
መንጃ ፈቃዴን ሳወጣ ክፍለከተማ ተሳሳተብኝ ማለት እኔ አራዳ ክፍለከተማ ነኝ ግን ልደታ ክፍለከተማ ተደርጎ ነው የተሰራው ሳሳድስ አስተካክለዋለው ብያለው እስከዛው ግን ምናልባት ችግር ያመጣብኝ ይሆን እንዴ ትራፊክ ቢይዘኝ ምናምን
Mar 31, 2023መንጃ ፍቃድ ላይ ክፍለ ከተማህንንከምትቀይር መኖሪያህን ቀይርነውሚሉህ😂😂😂😂
Apr 01, 2023Wef wef sitadeshi new enji aza methogniw normal new zim bilsh nedajibet
Mar 31, 2023Ye addis ababa lij eko ye oromiam yaweta yele normal nw bro
Mar 31, 2023