Selam AA betseboch yezi amet maletem 2015 matric le private endet endemimezegeb yemiyak swe cale betenegrugn
Mar 31, 2023Mezgeba yemideregew wereda nw sibal semechalehu, aftnew gn tolo , bzu yemikoyu aymeslegnem
Apr 01, 2023Selam AA betseboch yezi amet maletem 2015 matric le private endet endemimezegeb yemiyak swe cale betenegrugn
Mar 31, 2023Mezgeba yemideregew wereda nw sibal semechalehu, aftnew gn tolo , bzu yemikoyu aymeslegnem
Apr 01, 2023#EAES የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ በበይነ መረብ አማካይነት እንደሚከናወን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የፈተና ሂደት ላይ ችግር እንዳይፈጠር ተማሪዎች መረጃዎቻቸውን በወቅቱ ማስመዝገብ እንዳለባቸው ዋና ዳይሬክተሩ አሳስበዋል። የመደበኛ እና የማታው ክፍለ ጊዜ ተማሪዎች ምዝገባ በትምህርት ቤቶች እንደሚካሄድ የጠቀሱት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ ተማሪዎች የምዝገባ ሂደቱን ለማካሄድ በአካል መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ የድጋሚ ተፈታኞች እና የርቀት ተማሪዎች ምዝገባ ደግሞ በተመረጡ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች ይካሄዳል። የምዝገባ ሂደቱ በተጠቀሱት ቀናት ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚከናወን ሲሆን ምዝገባውን ያላደረገ ተማሪ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደማይፈተን ዋና ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል ተብሏል። @tikvahuniversity
Apr 01, 2023