ይህው ገና 1 ወር ሳይሞላኝ ዳቦቆሎውን በሶውን ዱቄት አደረኩት እና ሀረማያ ነው ምማረው እና ከሸገር በፖስታ ቤት እንዴት ነው የሚልኩልኝ ቤተሰቦቼ, ማታ ከረሀብ ጋ ያለው ጦርነት ነው የመረረኝ Help your brother out eski 🥹
Mar 31, 2023😂😂huh abelalhn saladenk alalfm
Mar 31, 2023ይህው ገና 1 ወር ሳይሞላኝ ዳቦቆሎውን በሶውን ዱቄት አደረኩት እና ሀረማያ ነው ምማረው እና ከሸገር በፖስታ ቤት እንዴት ነው የሚልኩልኝ ቤተሰቦቼ, ማታ ከረሀብ ጋ ያለው ጦርነት ነው የመረረኝ Help your brother out eski 🥹
Mar 31, 2023😂😂huh abelalhn saladenk alalfm
Mar 31, 2023Man you reminded me of my freshman year.😂... I used to get very hungry while I am about to go to bed, especially on days I study late at night. But now I am organized and have things to eat in case I get hungry. And actually I also sometimes eat dinner outside, so I don't feel hungry that much anymore. Sooo I highly recommend you to have things like ማርማራት or any other stuff that can be eat with bread....i don't think ዳቦ ቆሎ is enough😁
Mar 31, 2023ዱቄት አደረኩት ስትል አስፈጭተኸው ነው🤷♂🤷♂😂😂
Mar 31, 2023Kene gizagn
Mar 31, 2023😂😂የጊቢን ረሀብ የሚያዉቀዉ ያቀዋል። በተለይ ለሊት ስትቸክል አድረህ ርቦህ ዶርም ስትገባ ምንም ሚበላ ነገር እንደሌለ ስታቅ ያለዉ ስሜት። አይዞን ይለመዳል
Mar 31, 2023Mtsm ayzogn ewnet😂
Mar 31, 2023ያው እዛ ሀገር ከ ባልትና ቤቶች ብር አስልከህ ብትገዛ ይሻላል:: እንደቤት ባይሆንም
Mar 31, 2023Baltna yalkew chat bet mehon alebet
Jun 19, 2023ምሳቃ ግዛና እየቋጠርክ ብላ ምሳና እራት ምሳ- 8:00 እራት-2:00 👍
Apr 05, 2023Fresh ayzosh 😂😂
Apr 03, 2023🙌Same here😂
Mar 31, 2023Duket yasderekewn absleh bla bro😝
Mar 31, 2023Cafe ከሆንክ አምሽተህ Like 1:30 ምናምን ላይ ብላ Non Cafe ከሆንክ ደሞ ማታ ማታ ድንች ምናምን ብላ ቶሎ ማይፈጩ ምግቦችን
Mar 31, 2023Hhhh😂😂 Ere yetghaw gibi nek eski man enem ezaw negh main campus nesh
Mar 31, 2023